ልጥፎች

ከሴፕቴምበር, 2017 ልጥፎች በማሳየት ላይ

አሮጌ አዲስ አመት

ምስል
             **አሮጌ አዲስ አመት*** (አሸናፊ አበራ) ተነሱ ‘አዲስ አመት’ መጥቷል፡- ግድግዳ እንጠብ፣ ገላ እንታጠብ፣ ቡቱቶ እንጨፍቅ፣ ሰሀን እናለቅልቅ፡፡ ዶሮ እናባርር፣ በግ እንደራደር፣ በሬ እንዘርጥጥ፣ ቅርጫ እንቃረጥ፡፡ ተነሱ ‘አዲስ አመት’ መጥቷል፡-   እንሶስላ እንሙቅ፣ ከበሮ እናሙቅ፣ ሹሩባ እናጥብቅ፣ ሙሬ እንታጠቅ፡፡ ድፎ ዳቦ እንድፋ፣ ችቦ እናቀጣጥል፣ እንጉርጉሮ ገባሽ፣ ብለን እንጨፍር፡፡                         ተነሱ ‘አዲስ አመት’ መጥቷል፡-                           ቄጤማ እነስንስ፣                           ሉባንጃ እናጢስ፣                      ...